ኮስሞስ ድረ ደጃፍ


ኮስሞስ እንኳን ደህና መጣችሁ ይላችኋል

COSMOS PORTAL

አማርኛ› (a-ma-r-gna)

English

ይህ የኮስሞስ ድረ ደጃፍ  ጥራት ያላቸው የመማሪያና የማስትማሪያምንጮችን በማቅረብ የሳይንስ ትምህርትን ለማሻሻል ለተማሪዎችና ላስተማሪዎች ይጠቅማል ተብሎ የተድራጅ አቋም ሲሆን ጠቃሚናቱ በማናቸውም ደረጃ ያሉ የትምህርት አቋሞችና ዮኒቨርሲቲዎችን ያከትታል። ከዚህም በላይ ኮስሞስ ተማሪዎችና አስተማሪዎች እርገጠኛና በጣም ከብድ ያሉና የመማምርና የማስተማር ልምዶችን እንዲቀስሙ ይረዳቸዋል። ለዚህ  ቁምነገር ተካፍይ እንድትሆኑ የኮስሞስ  ትመሕርታዊ ማህበረስብ ይጋብዛችኋል�

COSMOS portal is an experimental laboratory for students and teachers, aiming to improve science instruction by expanding the resources for teaching and learning in schools and universities, providing more challenging and authentic learning experiences. Join the COSMOS educational community and explore new ways of teaching science!

ካሶሞስን ይመልከቱት፤ የኮስሞስ የኢንፎርሜሽን ጎተራ ከ፩ሽህ በላይ የሚሆኑ የትምህርት ሰነዶች በተለይ የትምህርት ፕላኖች፤የተማሪ ዕቅዶች፤ቪዲዮች፤ ተንቀሳቃሽ ምሥሎች ጥራት ያላቸው ልዮ የኅዋው ምሥሎች አሉት።
Explore COSMOS: The COSMOS Repository includes more than 1000 educational materials (lesson plans, students' projects, videos, animations and high quality images of unique astronomical phenomena)
ይዞታዎን ያካፍሉ፤ ያለዎትን የትምህርት ምንጮት ከኮስሞስ ማሕበረሰብ ጋር ለማካፈል ይችላሉ። ለዚህ እንዲረዳ ኮስሞስ አስፈላጊ የሆነ የቴክኖሎጂ ድጋፍ ይሰጣል።እርስዎ ያዘጋጁት የትመህርት ምንጮች ሌሎች እንዲጠቀሙባቸው በኮስሞስ ኢንፎርሜሽን ጎተራ በየትምህርት ፈርጃቸው ይቀመጣሉ    
Share your content: The COSMOS Tool-Box will provide you with all the necessary tools to prepare your content for the COSMOS Repository.


Updated: May 2009