ASTARO Curriculum፡አስታሮ የትምህርት ቅንብር

Prepared by Dr. Abebe Kebede
Please send corrections to abkebede @gmail.com

[Astronomy][Astrophotography][Sun Earth Connections][Asteroid][Ethiopic-Astronomy]
[አስትሮኖሚ] [አስትሮፎቶግራፍ] [ጸሓይ-ምድር ግንኙንት] [ድንክ ፕላኔት] [ኢትዮፒክ-ኣስትሮኖሚ]
[Astrobiology][Rocketry] [Radio Jove][Teacher Development][Speicial Events]
[ኣስትሮ-ባዮሎጂ][ራዲዮ-ጆቭ[ለአስተማሪ][ልዩ ፕሮግራሞች]
[Girls in Science and Math][Special education]
[ሴቶች በሳይንስ ና ሂሳብ][ልዩ-ትምሕርት]News and Notes፡፡ዜና-እና ማስታወሻ

Astronomy and Space Science Resources: Great for teachers and students
ለተማሪዎቺና፡ ለአስተማሪዎች በጣም ተቃሚ፡ የሆኑ
የህብረ ከዋክብትና የጠፈር ትምህርትና ጥናት መዛግብት።

Books for Africa: Please support Our Book Drive for Ethiopian Schools-፡የአስላና የአርሲ የትምህርት፡ እድገት፡ ድርጅት( አአትአድ)፡ ስድስት፡ ሺ፡ መጻሕፍት፡ ለራስ፡ ዳርጌ፡ ትምህርት፡ ቤት፡ ይልካል። ይህንን ጉዳይ፡ ልማሳካት፡ ድርጅቱ፡ ከ መጻሕፍት ለአፍሪቃ፡ ጋር፡ በመተባበር ነዉ። ይህንን፡ ታላቅ፡ ጉዳይ፡ በስራ፡ ላይ፡ ለማዋል፡ የገንዘብ፡ ርዳታ፡ እየሰበሰበ፡ ስለሆነ፤ እርስዎም በበኩልዎ የተቻለዎትን ዕርዳታ እንዲያደርጉ ፡እዚች ላይ ጠቅ ያድርጉ

The Secrets of Ethiopia-የኢትዮጵያ፡ ሚስጥራት፦
ይሕ፡ መዝገብ፡  የሚያሳያው፡ ካሶፒያ፡ ሕብረ፡ ከዋክብት፡ ዉስጥ፡  የሚገኙ፡ ሁለት፡ ሕዋወ፡አካላትን፡ ነው። እነዚህ፡ አካላት፡ አዳዲስ፡ ከዋክብት፡ የሚፈጠሩባቸው፡ ቦታዎች፡ ናቸው። በብዙ፡ ቢሊዮን፡ የሚቆጠሩ፡ ተመሳሳይ፡ አካላት፡ በሕዋዉ፡ ተሰራጭትው፡ ይገኛሉ።


Westcheter Country Day School- 5th Grade (Leila) Pics:  February 17, 2009
-እነዚህ፡ ፎቶግራፎች፡ የተነሱት፡ በአምስተኛ፡ ክፍል፡ ተማሪዎች ነዉ።

THE MOST IMPORTANT RESOURCE THAT WILL WALK YOU THROUGH THE PICTURE TAKING PROCESS I S THE  VIDEO LINKED BELOW

Watch video on how to use the Tzec Telescopes

Eta Carina: Picture of the day Feb 19, 2009- AU-E180 TMO New Mexico (Abebe Kebede) M51: Second pictre of the day  Sara Zuber
ይህ፡ፎቶግራፍ፡የሚያሳየው ሁለት፡ ተቀራራቢ፡ጋላክሲዎች፡ በመጋጨት፡ ላይ እንዳሉ ነው። በትግረ፡ ቁዋንቁዋ፡ ጋላክሲ፡ እምሆል፡ ይባላል። እምሆል፡ ከየት መጣ፡  ተብሎ፡ ከተጠየቀ፡ መልሱ፡ እንደዚህ ነው።  ቁዋንቁዋው የኛ ነው።፡አረቦችም እምሆል ይሉታል።

Schools in North Carolina participating in this program:  Please contact the team leader (abkebede@gmail.com) for discussion on how to  access telescopes around the world.
በአስታሮ ፕሮግራም የምትሳተፉ የ ኖርዝ ካሮላይና ትምሕርት ቤቶች፡ እባካችሁ ብፍጥኔት ኢሜል ላኩልኝ

Schools in Africa:  Despite the speed of internet some students
in Ethiopia are doing very well.
ኬኣፍሪቃ ኣስታሮን የሚከታተሉ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቂ ኢንተርኔት ባይኖርም ፕሮግራሙን በሚገባ እየተከታተሉ ይገኛሉ

Apply for telescope time ቴሌስኮፕ ለመጠቀም ማመልከቻ ያስገቡ

Participants with password Under Team NCAT or Aggieland please Click here to sign up for telescope time.   Click here to see the screen capture for login

የይለፍ ቃል ወይም ፓስ ወርድ ካለዎት ይሕቺን ጠቅ ያርጓት
ችግር ካለ  ለ ዶ/ር አበበ ከበደ  ኢሜል ያድርጉ


If you don't have password please contact, Dr. Abebe Kebede
(email: Abkebede@gmail.com)Read about
Tzec Maun Obsevatory
Weather Conditions

TMO-Pingelly Observatory(Australia)
ይሕ የሕዋው ምርምር ጣቢያ በምእራብ አውስትራሊያ ይገኛል
TMO-NM Observatory  (New Mexico)
ይሕ የሕዋው ምርምር ጣቢያ ብንው ሜክሲኮ ዩስኤ ይገኛል
Current conditions Ruidoso Regional,
Annoucements
ማስታወቂያዎች

2009 UN BSS & IHY Workshop, Daejeon, Korea  September 21-25
The Objectives of the UN/NASA/ESA/JAXA Workshop on Basic Space Science and the International Heliophysical Year are to discover the physical mechanisms that drive the coupling of Earth’s atmosphere to solar and heliopheric phenomena. The systematic global study of this interaction is to be the central theme of this workshop.
የተባበሩት መንግስታት  የሕዋውና የጠፈር ምርምር ክፍልና  የ አለም አቀፍ የጸሓይ ሁኔታ ጥናት ክፍል ስብስባ- ዳኤዮን፥ ደቡብ ኮርያ

Links

Space Africa
አፍሪቃ የጠፈር ጥናቶች መዛግብት

African Scientific Network
ኣፍሪቃ ሳይንስና አካዳሚ ግንባር
Ethiopian  Scientific Network
ኢትዮጵያ  ሳይንስና አካዳሚ ግንባርCURRENT MOON

The moon Temple Yeha Ethiopia፡ ጨረቃና ፡የጨረቃ፡ ቤተ፡ ጸሎት- የሃ (Yeha) ኢትዮጵያ

 Temples, altars and statues were dedicated to gods. In Yeha there is a well-preserved temple dedicated to Almouqah. This temple was created before fifth century; it is rectangular in form with a double wall and single door.  በኢርዮጵያ አገራቺን ቤተ ጸሎቶች፣ መንበሮች እና ሓዉልታት ለ ብዙ ጣዖታት ተሰርትዋል፡ የሓ በሚባለው ስፍራ ባሰራሩ የሚደነቅ ለጨረቃ አምልኮት ሲባል በአራተግናው ክፍለ ዘመን የተሰራ ቤተ ጸሎት ይገኛል፡ አሰራሩና አቀማመጡ አራት ምማእዘን ሲሆን ታምራ ግድግዳ እና አንድ በር አለው።

The moon Godess:
የጨረቃ ጣዖቲት The goddess who dwelt in the sacred black stone was given the title Shayba who represented the Moon in its threefold existence - waxing, (maiden), full (pregnant mother), and waning (old wise woman). በአገራችን፡ ጥንታዊ፡ ባሕል፡ የጨረቃ፡ ጣዖቲት፡ የምትኖረው፡ ብዙ፡ ጥቁር፡ ድንጋይ፡ የበዛብት፡ ሐገር፡ ነው፡ ይባላል።.  ሻይባ፡ ተብላ፡ ትጠራ፡ ነበር።  ሻይባ፡ ሶስት፡ አይነት፡ ባሕሪይ፡ አላት፦ እነርሱም - ልጃገረድ(ዋክሲንግ) ፤ እርጉዝ ሴት (ሙሉ) ና ኣርጀት፡ያለች፡ ብልሕ፡ ሴት (ዋኒንግ)፡ይህ፡ በኛ፡ የዱሮ፡ ባህል፡ ሲሆን፡ አስትሳሰቡ፡ ሲወርድ፡ ሲዋረድ፡ የሰውን፡ ልጅ፡ ጨረቃ፡ ላይ፡ አድርሶ፡ መልሶታል። ባሁኑ፡ ስዓት፡ ድግሞ፡ ናሳ፡ ወደ፡ ጨረቃ፡ ለመመለስ፡ ምርምሩንና፡ ጥናቱን፡ ተያይዞታል።

Earth's Poetic Muse

The phases of the moon change like nature’s clock. Hanging against the backdrop of the modern world, the moon’s changing face provokes fundamental questions. In response, we do what humans have always done: we set out on new voyages of discovery.

Credit: NASA/GSFC


i